About us
Melkam-Lib Short-Term Training Center is a locally rooted institution dedicated to advancing the healthcare workforce by preparing individuals to become skilled nursing assistants. We actively collaborate with nursing homes, elderly care centers, homecare providers, and individuals in need of professional caregiving—whether at home or in inpatient settings.
Our core mission is to train and promote highly qualified caregivers who are committed to delivering compassionate, high-quality care.
At Melkam-Lib Caregiver Training Center, we provide comprehensive, hands-on training for those aspiring to support the sick and elderly. Our goal is to build a strong, capable community of professional caregivers ready to meet the growing demands of the healthcare field.
መልካም ልብ የአጭር ጊዜ ማሰልጠኛ ማእከል ለወጣቶች የነርሲንግ ረዳት ስልጠናን በመስጠት የጤና አጠባበቅ የሰው ኃይልን ለማዘመን የሚሰራ ተቋም ነው። ከአረጋውያን መንከባከቢያ ማዕከላት፣ለቤት ውስጥ እና በግላቸዉ ሙያዊ እንክብካቤ ለሚፈልጉ ግለሰቦች በእንክብካቤ ሙያ የሰለጠኑ ባለሙያዎችን ከሚያስቀጥሩ ድርጅቶች ጋር በትብብር እንሰራለን።
የእኛ ዋና ተልእኮ ሩህሩህ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው እንክብካቤን ለማቅረብ ቁርጠኛ የሆኑ ከፍተኛ ብቃት ያላቸውን ተንከባካቢዎችን ማሰልጠን እና ማስተዋወቅ ነው። በተቋማችን ከፍተኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር ጥራት ያለው የእንክብካቤ አገልግሎትን ለመስጠት ብቁ የሆኑ ባለሞያዎችን ማፍራት ነው። ለዚህም ተቋማችን ጥራት ያለው ስልጠና በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን ሰልጣኞች በስራ ላይ ሲሰማሩ ለሚያገለግሉት ተገልጋይ ፍፁም በሆነ አክብሮት እና ትህትና አንዲሁም ከልብ በመነጨ ፍቅር አገልግሎት እንዲሰጡ የስነምግባር ትምህርት እንሰጣለን ።
We are dedicated to providing exceptional, compassionate care for the elderly and individuals in need throughout Ethiopia. Our professionally trained caregivers offer personalized support that respects each person’s unique needs, promoting comfort, dignity, and overall well-being.
በተግባር ትምህርት የተደገፈውን ስልጠና የወሰዱ ተንከባካቢዎች የእያንዳንዱን ሰው ልዩ ፍላጎት የሚያከብር፣ ምቾትን፣ እና ደህንነትን የጠበቀ ድጋፍ ይሰጣሉ።
ግባችን እያደገ የመጣውን የእንክብካቤ መስክ ፍላጎቶች ለማሟላት ዝግጁ የሆኑ እና ሙያዊ ብቃት ያላቸው የእንክብካቤ አገልግሎት ባለሞያዎችን በብቃት ማሰልጠን ነው::
Our Services
We provide training to develop essential personal care skills needed to support clients with dignity and competence. This includes assistance with bathing, skincare, hair and oral hygiene, dressing, feeding, mobility, exercise, transfers, positioning, toileting, medication support, and emergency response. Trainees also gain a thorough understanding of various transfer techniques and the proper use of assistive devices, tailored to individual client needs.
የእኛ አገልግሎቶች
ደንበኞችን በክብር እና በብቃት ለመደገፍ የሚያስፈልጉትን አስፈላጊ የግል እንክብካቤ ክህሎቶች ለማዳበር ስልጠና እንሰጣለን። ይህም የአስተጣጠብ ዘዴዎች፣ የቆዳ እንክብካቤ፣ የፀጉር እና የአፍ ንፅህና አፀዳድ፣ የማልበስ፣ የመመገብ፣ ከቦታ ቦታ የማንቀሳቀስ፣ ከአልጋ ወደ ወንበር በጥንቃቄ በማስተላለፍ ማስቀመጥ፣ በመጸዳጃ ቤት፣ በመድሃኒት አወሳሰድ ድጋፍ እና በድንገተኛ ግዜ እርዳታ መስጠትን ይጨምራል። ሰልጣኞች ስለተለያዩ የማዘዋወሪያ እና ማንቀሳቀሻ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምን በተመለከተ ጥልቅ ግንዛቤን ያገኛሉ።
Personal Care Assistance
Emotional support and companionship for social well-being
Trainings
At Melkam-Lib Caregivers Center,
We prioritize hands-on, practical training that directly reflects the real-world responsibilities of caregiving. Our program is designed to equip caregivers with the confidence, skills, and judgment needed to provide high-quality care across a range of settings.
Our professional caregivers specialize in elderly care, home-based support, and patient assistance. They are trained to meet the diverse needs of clients with both compassion and expertise.
Key areas of training include:
-
Comprehensive caregiving practices, including daily personal care, hygiene, and mobility support
-
Emergency response preparedness, ensuring caregivers can respond calmly and effectively in critical situations
-
Patient handling techniques, with a strong focus on safety, dignity, and comfort
በመልካም ልብ የስልጠና ማእከል፣
የእንክብካቤ ሀላፊነቶችን የሚያንፀባርቅ ተግባራዊ ሥልጠና እንሰጣለን። ፕሮግራማችን ተንከባካቢዎችን በሙያ ችሎታ እና በፍቅር እርዳታ ለመስጠት እንዲችሉ የተነደፈ ነው:: እስከ አሁን ያሰለጠናቸው የእንክብካቤ ባለሙያዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው እንክብካቤ በአረጋውያን ማረፊያ ተቋሞች፣ በመኖሪያ ቤትና በህክምና ተቋሞች ላይ እየሰጡ ይገኛሉ።
በርህራሄ እና እውቀት የደንበኞችን የተለያዩ ፍላጎቶች ለማሟላት የሚሰጡት የሥልጠና ዋና ዋና መስኮች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
- የዕለት ተዕለት የግል ንፅህናን
- የመንቀሳቀስ ድጋፍ እና የታካሚ አያያዝ ዘዴዎች
- የአደጋ ጊዜ ምላሽ ዝግጁነት
- ተንከባካቢዎች በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ በእርጋታ እና በብቃት ምላሽ መስጠት እንዲችሉ
- ለሚንከቧከቧቸው ሰዎች ደህንነት፣ እና ምቾት ከፍተኛ ትኩረት መስጠት
Our dedicated and friendly team always brings fun and good vibes
Events
X-Hub's Heal Ethiopia Business Starters Program has had a significant positive impact on Melkam Lib Training Center, contributing to its growth and enhancing its capacity to train more young people.
Meet our team
Ejigayehu M. Beyene
General Manager
Solomon Mulugeta
Assisistant Manager
Senait Abtaham
Marketing Lead
Desalegn Workneh
Main Instructor
Do you want change one person's life?
Starting at
US $50.00 per training
Make a meaningful impact in the life of your loved one or even a stranger by enrolling them in our short-term caregiver training program. With an investment of just $50.00, you can help someone gain valuable skills and open the door to new opportunities.
For more information,
Please contact us @ 443-871-1464
or
Email - melkamlibcaregivers@gmail.com
Training fee can be sent to paypal.me/MelkamLibCaregivers
የአንድን ሰው ህይወት መለወጥ ይፈልጋሉ?
ከ
US $50.00 ጀምሮ
ከቤተሰብዎ ወይም ከአካባቢዎ የአንድ ሰው ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ መፍጠር ከፈለጉ በመልካም ልብ የአጭር ጊዜ የእንክብካቤ ሥልጠና ወስደው ወደ ስራ አለም እንዲገቡ መርዳት ይችላሉ ። እርስዎ የሚጠበቀው ክፍያ $50.00 ብቻ በመክፈል የሥልጠው ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ለአዳዲስ እድሎች በር መክፈት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ;
በ 443-871-1464 ይደውሉልን
ወይም በ melkamlibcaregivers@gmail.com መልዕክት ይላኩልን
የሥልጠናውን ክፍያ በ paypal.me/MelkamLibCaregivers
መክፈል ይችላሉ
Our Partner
Many of our trained professionals have successfully secured employment with Rihrahe Diabetes Health Care—a leading healthcare provider and digital marketplace dedicated to supporting individuals living with diabetes, with or without coexisting conditions such as hypertension, heart disease, vascular complications, kidney disease, and more.
To learn more about Rihrahe Diabetes Health Care, click here.
Contact us
Reach out to us for more information about our training programs
Location
Bole Kifile Ketema, Gergi Wereda 13.
500m from Weberi Hotel
Hours
Monday–Friday
09:00am–11:00pm ET
Phone: 0963-63-55-56
Email: melkamlibcaregivers@gmail.com