Our Services
We provide training to develop essential personal care skills needed to support clients with dignity and competence. This includes assistance with bathing, skincare, hair and oral hygiene, dressing, feeding, mobility, exercise, transfers, positioning, toileting, medication support, and emergency response. Trainees also gain a thorough understanding of various transfer techniques and the proper use of assistive devices, tailored to individual client needs.
የእኛ አገልግሎቶች
ደንበኞችን በክብር እና በብቃት ለመደገፍ የሚያስፈልጉትን አስፈላጊ የግል እንክብካቤ ክህሎቶች ለማዳበር ስልጠና እንሰጣለን። ይህም የአስተጣጠብ ዘዴዎች፣ የቆዳ እንክብካቤ፣ የፀጉር እና የአፍ ንፅህና አፀዳድ፣ የማልበስ፣ የመመገብ፣ ከቦታ ቦታ የማንቀሳቀስ፣ ከአልጋ ወደ ወንበር በጥንቃቄ በማስተላለፍ ማስቀመጥ፣ በመጸዳጃ ቤት፣ በመድሃኒት አወሳሰድ ድጋፍ እና በድንገተኛ ግዜ እርዳታ መስጠትን ይጨምራል። ሰልጣኞች ስለተለያዩ የማዘዋወሪያ እና ማንቀሳቀሻ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀምን በተመለከተ ጥልቅ ግንዛቤን ያገኛሉ።
Personal Care Assistance
Emotional support and companionship for social well-being
Trainings